ብፁዕ አቡነ ዘካርያስ: የምዕራብ ጎጃም – ፍኖተ ሰላም ሊቀ ጳጳስ ኾነው የተመደቡት የኒውዮርክ ሀ/ስብከታቸውን እንደያዙ ነው

ወደ አሜሪካ/ኒውዮርክ የመግቢያ ቪዛ እስኪያገኙ ደርበው ይመራሉ፤ የቪዛ ማመልከቻቸው በፍጥነት እንዲፈጸም ሀ/ስብከቱ እየሠራ ነው፤ የኒውዮርክ ሀገረ ስብከታቸውን እንደያዙ ናቸው፤ አልተዛወሩም! ††† “የተደራጀ መንበረ ጵጵስና/ማረፊያ የለውም” መባሉ አግባብ አይደለም፤ መንበረ ጵጵስናውና ጽ/ቤቱ፣በቅዱስ ሲኖዶስና በአባቶች የተወደሰ ነው፤ በምዕራቡ ክፍለ ዓለም የሀገርና የቤተ ክርስቲያን ዋነኛ ምልክት ነው፤ ††† ብፁዕ አቡነ ዘካርያስ ሊቀ ጳጳስ፣ የምዕራብ ጎጃም – ፍኖተ ሰላም …
Post a comment