የቤተ ክርስቲያንን ነጻነትና ተደማጭነት ለመመለስ ያለመ የማኅበረ ካህናት አንድነት ተመሠረተ

በሰ/አሜሪካ ቢጀምርም፣በመላው ዓለም ኦርቶዶክሳውያን ካህናትን ለማቀፍ ይንቀሳቀሳል ቤተ ክርስቲያን በሚገባት ክብርና ልዕልና እንዳትገኝ የካህናት ግድየለሽነት አባብሶታል በጎሠኝነትና ምንደኝነት፥በከፋ ኹኔታ ተከፋፍለናል፤መተማመን ጎድሎናል፤ተራርቀናል ቤተ ክርስቲያንን በእጅጉ ጎድቷታል፤ መከራዋን አብዝቶታል፤ በአንድነት ልንፈታው ይገባል፤ አባላቱ፣ ከግለኝነት እና ጎሠኝነት የጸዱ ሊኾኑ ይገባል፤ የአስተዳደር ልዩነቱ አይገድበውም፤ ††† አንድነት ሲኖረን እግዚአብሔር ይሰማናል፤ምእመኑን ወደ አንድነት ማምጣቱም አይከብድም ቅ/ሲኖዶሱ ሚናውን በነጻነት እንዲወጣ፤ ፓትርያርኩ ሓላፊነታቸውን …
Post a comment