ቅዱስ ሲኖዶስ በሀገራችን የሰላም ጉዳይ ይነጋገራል፤ ሢመተ ኤጲስ ቆጶሳት አልተካተተም

በወቅታዊው የሰላም ኹኔታ፣ የቤተ ክርስቲያንን ተሳትፎ የሚያሳድግ መግለጫ ያወጣል ግጭቶችና ሑከቶች፣ ያደረሱት የሰላም መደፍረስ እና የኅሊና ስብራት ቀላል አይደለም ሕዝቡ፥ የስምምነት፣ የአንድነት፣ የሰላምና የፍቅር ሕዝብ እንዲኾን በበቂ አልሠራንም *** ጳጳሳት፣ ሊቃውንት፣ ካህናትና ሰባክያን፥ አስተማሪ እና ሠርተን የምናሳይ መኾን አለብን ቤተ ክርስቲያን፥ በማዕከላዊነት እና በገለልተኛነት የሰላም መልእክቷን ለኹሉም ታደርሳለች ልማትን በማስፋፋትና ለወጣቱ የሥራ ዕድል በመፍጠርም እናትነቷን …
Post a comment