ቅዱስ ሲኖዶስ: ብፁዕ አቡነ ሚካኤል ዘጎሬን በሰማዕትነት ሠየመ

ቅዱስ ሲኖዶስ፣ ከመጀመሪያዎቹ አምስት ኢትዮጵያውያን ጳጳሳት አንዱ ለነበሩትና በፋሽስታዊው የኢጣልያ መንግሥት፣ በግፍ ሰማዕትነት ለተገደሉት፣ ብፁዕ አቡነ ሚካኤል ዘጎሬ የሰማዕትነት ሥያሜ ሰጠ፡፡ ብፁዕነታቸው፣ በ1928ቱ የፋሽስት ኢጣልያ የአምስት ዓመት የወረራ ዘመን፣ ለተዋሕዶ ሃይማኖታቸው እንዲኹም ለሀራቸው ልዕልና እና ነፃነት ከፍተኛ ተጋድሎ መፈጸማቸውን ቅዱስ ሲኖዶሱ በመግለጫው ጠቅሷል፡፡ ከኢትዮጵያውያን ሐርበኞች ጎን በመኾን ጠንክረው እንዲዋጉ ሲያስተምሩ በነበረበት ወቅት፣ በ1929 ዓ.ም. በፋሽስታዊው …
Post a comment