ብፁዕ አቡነ ገሪማ የአ/አበባ ሀ/ስብከትን ሒሳብ በፊርማቸው ያንቀሳቅሳሉ፤ በጠቅላይ ጽ/ቤቱ የከፍተኛ ሓላፊዎች ሽግሽግ ተደረገ

በሀገረ ስብከቱ፥ ሥልጣን፣ የሀብት ማፍርያና የመጠቃቀሚያ መሣርያ ኾኖ የመቀጠሉ እውነታ! የጠቅ/ ጽ/ቤቱ የሓላፊዎች ሽግሽግ፣ “ሥራና ሠራተኛን በማገናኘት የተሻለ ውጤት ይኖረዋል” *                    *                    * የፓትርያርኩ ልዩ ሀገረ ስብከት የኾነውን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የባንክ ሒሳብ፣ ብፁዕ አቡነ ገሪማ በፊርማቸው እንዲያንቀሳቅሱ፣ በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ መመደባቸው ተገለጸ፡፡ ብፁዕነታቸው፣ የልዩ ጽ/ቤቱ የውጭ ግንኙነት የበላይ ሓላፊ ሊቀ ጳጳስ ሲኾኑ፣ በሀገረ …
Post a comment