የቤተ ክርስቲያናችንን ቴሌቭዥን መደበኛ ሥርጭት ለማስጀመር ኹኔታዎች እየተመቻቹ ነው

27 የመርሐ ግብር ዓይነቶችና ይዘታቸው በዝርዝር ተለይተዋል በሦስት ዘርፎች፣ የሰው ኃይል ቅጥር ሒደቱ እየተጠናቀቀ ነው ቅድሚያው፣“ለቤተ ክርስቲያን ሊቃውንትና ሠራተኞች ነው” ሞያውን ከነገረ ቤተ ክርስቲያን ያቀናጁትን በበቂ አላፈራንም *               *               * ከፍተኛ ግዥዎችን አከናዋኝ ኮሚቴው፣ ሥራ ጀምሯል ኦርቶዶክሳውያን ዕቃ አቅራቢዎች እንዲሳተፉ ይፈለጋል በርካታ ስቱዲዮዎችና ክፍሎች ያሉት ቋሚ ቢሮ ተጠይቋል አህጉረ ስብከት የፊልም ክምችቶችን እንዲልኩ ጥሪ ቀርቧል …
Post a comment