ሰበር ዜና – አባ ሠረቀ ብርሃን ከፓትርያርኩ ልዩ ጸሐፊነት ተነሡ!

የአቅም ማነስ፣ አለመታዘዝና ችኩልነት በምክንያትነት ተጠቅሷል በጠቅላይ ጽ/ቤቱ ላይ ያሳዩት ጣልቃ ገብነት ብዙዎችን አስቆጥቷል ለበጀት ዓመቱ ያቀረቡት የ13 ሚ. ብር ዕቅድ ጥያቄ አሥነስቶ ነበር በጎንደር እና በጎጃም ተቃውሞ፣ ማኅበረ ቅዱሳንን ወንጅለው ነበር *                   *                    * ባለፈው ዓመት ሐምሌ፣ በፓትርያርኩ ልዩ ጽ/ቤት፣ በልዩ ጸሐፊነት ተመድበው የነበሩት ቆሞስ አባ ሠረቀ ብርሃን ወልደ ሳሙኤል፣ ከሓላፊነታቸው ተወገዱ፡፡ ዛሬ፣ ጥቅምት …
Post a comment