ባለፈው ሰኞ የተጀመረው፣ 35ኛው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ፣ ባለኻያ ነጥቦች የጋራ አቋም መግለጫ በማውጣትና ለቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የውሳኔ ሐሳብ በማቅረብ፣ ትላንት፣ ኃሙስ ቀትር ላይ ተጠናቋል፡፡ አጠቃላይ ጉባኤው፣ በኦሮሞ ሕዝብ ባህል በየዓመቱ በቢሾፍቱ በሚከበረው የኢሬቻ ሥነ ሥርዓት ላይና በሌሎቹም አካባቢዎች በተፈጠረ “ሁከትና ግርግር” ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን ኹሉ፣ ቋሚ ሲኖዶስ የሰባት ቀን ጸሎተ ምሕላ …
Post a comment