አህጉረ ስብከት: በፀረ – ተሐድሶ ኑፋቄ ተጋድሎ ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገባቸውን አስታወቁ

አብዛኞቹ አህጉረ ስብከት፣ የፀረ – ተሐድሶ ቋሚ ጉባኤያትን በጥምረት አደራጅተዋል ለተሐድሶአውያኑ“የእምነት መግለጫ”  የጽሑፍ ምላሽ ዝግጅት ተጠናቋል/ሊቃውንት ጉባኤ/ “ወዳጅም ጠላትም ይስማ! ሀ/ስብከታችን ለተሐድሶ መናፍቃን ቦታ የለውም!” /ምዕ. ወለጋ/ “በሀገረ ስብከታችን÷ ተሐድሶ የሚባል ስም አጠራሩ ከምድረ ገጽ ጠፍቷል!” /ጅማ/ *               *               * የቤተ ክርስቲያን ቀዋሚና የማይነጥፉ ሀብቶቿ ምእመናን ናቸው፡፡ ምእመናን ሀብቶቿ ያሉበትን በውል ማወቅ፣ ዐውቃም ወደ ለመለመ …
Post a comment