35ኛው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ተጀመረ፤ ጸሎተ ምሕላ ከማወጅ ጋር ትልቅ የሰላም አጀንዳ ቀርጾ መወያየት ይጠበቅበታል!

የሰላም ዕጦት ቤተ ክርስቲያኒቱን እየለበለባት ነውና ከዳር ቆማ የምታይበት ሰዓት አይደለም መንግሥት ሲናገር በመናገር፣ ዝም ሲልም ዝም በማለት የሚታለፍ ጉዳይ መኾን የለበትም የችግሩን መንሥኤ አጥንታ መፍትሔ በማመንጨት፣ በያገባኛል ስሜት ልትንቀሳቀስ ያሻል መሪዎችዋ፥ በአንድ ልብ ሊወያዩ፣ ያለአድልዎ ኹሉንም ሊያስተምሩና ሲገሥጹ ያስፈልጋል ምሕላ ከማወጅ ባሻገር፣ በግጭቱ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍ አለኝታነቷን ማሳየት ይገባታል *                 *               * በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ …
Post a comment