የመስቀሉ ሰዎች፣ በመሸነፍ ውስጥ ማሸነፍ እንዳለ ይናገሩ! በመሸነፍ አሸናፊነት ለኢትዮጵያችን እንበጃት!

መስቀልን ስናከብር፡- ማኅተመ ፍቅር፣ ትእምርተ ሰላም፣ ትእምርተ መዊዕ መኾኑን እናስባለን የሰው ልጆችን በፍቅር ዐይን መመልከት፣ በማኅተመ መስቀሉ የምናስረግጠው ዐቢይ ጉዳይ ነው የጎሰኝነት አዋራን፣ ከደመራው በሚነሣው የዕጣን ጢስ ጥዑም መዓዛ ሳንተካ ማለፍ አይገባንም በአንዲት ኢትዮጵያ ልጆች መሀል ጠብ የሚዘራው ርኩስ መንፈስ በመስቀሉ ሊወገዝ ይገባዋል *                       *       …
Post a comment