ወቅታዊው የቅድስት ቤተ ክርስቲያን አገራዊ ሚና

የማቀራረብ፣ የማስማማት እና የማስታረቅ አገራዊ ሚና ያላት፣ አገናኝ ተቋም ናት ከመንፈሳዊ ተልእኮዋ እና ከታላቅ ማኅበራዊ ተቋምነቷ የመነጨ፣ ታሪካዊ ሚናዋ ነው ተቃራኒዎችን ማቀራረብ፣ ታማኝነትንና የመንፈስ ልዕልናን የሚጠይቅ ሓላፊነት ነው በመተማመን፣ የተጐዱ የሚካሱበትና ያጠፉ የሚታረሙበት ከበቀል የጸዳ ፍትሕ ይሰፍናል ግጭቶች በውይይትና በዕርቅ እንዲፈቱ ያደረገችበትን ሚናዋን፣ ዛሬም ልትገፋበት ይገባል *               *               * አገራችን ኢትዮጵያ ጽኑ ሕመም ይዟታል፡፡ በተለያዩ …
Post a comment