ኤጲስ ቆጶስነት የሚሾመው ከቆሞሳት መካከል በትምህርቱ በትሩፋቱ ልቆ የተገኘ አባት ነው – ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ በምሥጢረ ክህነት እንዳስተማሩት

ሐዋርያት ከጌታ በተሰጣቸው ሥልጣነ ክህነት ያስሩና ይፈቱ ነበር፡፡ የማሰርና የመፍታት ማለትም አውግዞ ከቤተ ክርስቲያን አንድነት የመለየት፣ በይቅርታ ወደ ቤተ ክርስቲያን የመመለስ፤ ምሥጢራትን የመፈጸም ተልእኮ እስከ ኅልፈተ ዓለም የሚቆይ ነው፡፡ የቤተ ክርስቲያን ክህነት ከምኩራቡ ዘርዐ ክህነት የተለየ ነው፡፡ የምኩራቡ ክህነት፣ ሌዊንና አሮንን መሠረት አድርጎ ነው፡፡ በእነርሱ የዘር ሐረግ ብቻ የሚተላለፍ ነው፡፡ የቤተ ክርስቲያን ክህነት ግን ክርስቶስን … … Continue reading
Post a comment