በቁልቢ ቅ/ገብርኤል በወር እስከ 250ሺሕ ብር ይመዘበራል፤ ምእመናን፣ አለቃውና አጋሮቻቸው በሕግ እንዲጠየቁ ለፓትርያርኩ አቤት ብለዋል

ከበዓላት ውጭ በወር ከ300ሺሕ ብር በላይ ቢገኝም፣ ለገዳሙ የሚገባው ከ100ሺሕ አይበልጥም፤ ለ24 ዓመት የቆዩት አለቃ፣ ከ20ሚ. ብር በላይ የባንክ ተቀማጭና የአክስዮኖች ባለድርሻ ናቸው፤ ከሒሳብ ሹሟ ጋር ምንኵስናቸውን እያዋረዱ፣ ለጵጵስና አለመጠቆማቸው በእጅጉ አሳዝኗቸዋል፤ ገቢውን በአራጣ ጭምር የሚያበድሩ የጽ/ቤቱ ሓላፊዎች፣ ከፍተኛ ሕገ ወጥ ሀብት አድልበዋል፤ እስከ25 ዓመት ያገለገሉ ካህናትና መዘምራን የማያገኙት፣ ከዕጥፍ በላይ ደመወዝ ይከፈላቸዋል፤ የካህናት ማሠልጠኛውና የተጀመሩ ቤተ ጉባኤያት፣ … … Continue reading
Post a comment