ለኤጲስ ቆጶሳት ምርጫው: ከወሎና ከሰሜን ሸዋ አህጉረ ስብከት ለመጨረሻው ዙር ማጣርያ ያለፉ ዐሥር ተጠቋሚ ቆሞሳትና መነኰሳት

በቀሪዎቹ 68 ተጠቋሚዎቹ ላይ፣ ማጣራቱ ይቀጥላል እስከፊታችን ዓርብ 32ቱ ዕጩዎች ይታወቃሉ ተብሏል በቅዱስ ሲኖዶስ የተሠየመው የኤጲስ ቆጶሳት አስመራጭ ኮሚቴ፣ ከወሎ እና ከሰሜን ሸዋ አህጉረ ስብከት ለመጨረሻው ዙር ማጣራት የሚያካሒድባቸውን፥ ዐሥር ተጠቋሚ ቆሞሳትና መነኰሳት ለየ፡፡ በዚኽም መሠረት፣ እስካለፈው ሰኞ ድረስ፤ ከወሎ 15፣ ከሰሜን ሸዋ 13 የነበሩት ተጠቋሚዎች፣ ከእያንዳንዳቸው እንደ ቅደም ተከተላቸው፣ በዐሥር እና በስምንት ቀንሰው፣ ለመጨረሻ … … Continue reading




Post a comment