ለጵጵስና የተጠቆሙት በጥንቆላ አታላዩ: አባ ተክለ ማርያም አምኜ(ነቅንቅ) ማን ናቸው? በምስክርነት ሊቀርቡ የሚችሉ ካህናትና ምእመናን አቤቱታ

የአዊ ሕዝብ ደግፎኛል፤ በሚል አሰባሰብኩ ያሉትን የምእመናን ፊርማ አቅርበዋል በጥንቆላ ማታለል፤ ዝሙትን በጀብድ መናገር፤ ዘረፋና ማጭበርበር ልማዳቸው ነው “ከሓላፊነት አውጥታችሁ፣ ከእይታ ዘወር ያለ ሥራ ሰጥታችሁ አሳርፉን”/አቤቱታው/ *               *               * በቤተ ክርስቲያናችን የክህነት አሰጣጥ፥ ዕጩ ካህናት ሃይማኖታቸውን ጠንቅቀው እንዲያውቁ ያስፈልጋል፡፡ ቅዱሳት መጻሕፍትንና … … Continue reading
Post a comment