የተሿሚ ኤጲስ ቆጶሳት ብዛት 16 ነው፤ በየአካባቢው የተለዩትን ተጠቋሚ ቆሞሳትና መነኰሳት ወቅታዊ የስም ዝርዝር ይመልከቱ

መረጃዎችና አቤቱታዎች በዋና ጸሐፊው በኩል ለአስመራጭ ኮሚቴው ይቀርባሉ ማስረጃዎቹ እና አቤቱታዎቹ ባለቤታቸው የታወቁ እና የተረጋገጡ ሊኾኑ ይገባል ትኩረትና ተጨማሪ ማስረጃ የሚያስፈልጋቸውን ተጠቋሚዎች ለመለየት አግዘዋል የምንኵስና፣ የክህነት፣ የትምህርትና የውጤታማነት ማስረጃዎች በጥብቅ ይፈተሻሉ *                 *                * የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ፣ በዕጩነታቸው ካመነባቸው በኋላ፣ በቅርቡ ተመርጠው እንደሚሾሙ የሚጠበቁት ኤጲስ ቆጶሳት ብዛት፣ 16 እንደኾነ ተገለጸ፡፡ በየአህጉረ ስብከቱ ክፍት በኾኑ … … Continue reading
Post a comment