ካህናትና ሕዝቡ በተሳተፉበት ምርጫ ጵጵስና መሾም ታላቅ ዕድል ነው፤ ከነቀፌታ የጸዱትን ለማግኘት ብዙ ማጣራት ያሻል/ብፁዕ አቡነ ሙሴ/

ለኤጲስ ቆጶስነት ከሚያበቁ መስፈርቶች ቀዳሚው፣ የቅድስና ሕይወት ነው የቅድስና እና የድንግልና ሕይወቱ፤ በሕዝብ የተመሰከረለት መኾን አለበት የሕዝብ አስተያየትና የካህናቱ ግምገማ ከሌለ፣ አባቶችን ማግለል ይከተላል ከምርጫ በኋላ ሳይሾሙ ማቆየት፣ ችግር ያለባቸውን ለመቃወም ያስችላል ሢመቱ፥ በወገን ብዛት፣ በገንዘብ ኃይል አይደለም፤ መኾንም የለበትም ከእኛ የተሻሉ፤ከነቀፌታ የጸዱ አባቶችን ለማግኘት ብዙ ማጣራት ያሻል *             … … Continue reading
Post a comment