ካህናት እና ምእመናን መረጃዎችንና አቤቱታዎችን ወደ አስመራጭ ኮሚቴው እያጎረፉ ነው የዕጩ ኤጲስ ቆጶሳት እና የሚሾሙባቸው አህጉረ ስብከት ቁጥር እንደሚጨምር ተጠቁሟል የኑፋቄው ሕዋስና የአማሳኙ ቡድን፥ ምልምሉን ለማሾምና ‘ስጋቱን’ ለማስወገድ እየሠራ ነው ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ፣ ሢመቱ፣ ከዘመን መለወጫ በፊት እንዲከናወን ፍላጎት አላቸው ለቤተ ክርስቲያን የሚበጅ እንጂ ሕዝብን የሚያሳዝን እንዳይኾን ማሳሰቢያዎች እየተሰጡ ነው * …
Post a comment