ሰበር ዜና – የፓትርያርኩ ልዩ ጸሐፊ ንቡረ እድ ኤልያስ ኣብርሃ ከልዩ ጽ/ቤቱ ተወገዱ!

ምንም ዓይነት ምደባ አልተሰጣቸውም ምደባቸውን በውጭ ኾነው ይጠባበቃሉ “ቦታ የለኝም”/ብፁዕ ዋና ሥራ አስኪያጁ/ ቀጣዩ ልዩ ጸሐፊ ከዋና ሥራ አስኪያጁ ጋር በመመካከር ይመደባል፤ ተብሏል *               *               * በፓትርያርኩ ልዩ ጽ/ቤት የልዩ ጸሐፊነት ሥልጣናቸው ተገን፣ የሙስና ሰንሰለት ዘርግተው ሕገ ወጥ ሀብት በማካበትና በክፉ ምክራቸው ለበርካታ የውስጥ አለመግባባት መንሥኤ የነበሩት የመዝባሪዎች አለቃ ንቡረ እድ ኤልያስ ኣብርሃ፣ ከሓላፊነታቸው ተወገዱ!! …
Post a comment