የኮሌጆቻችን ምሩቃን: እንኳን ደስ አላችኹ፤ በጎች ምእመናንን በአደራ የተቀበላችኹበት ቀን ነው፤ እውነተኛ የቤተ ክርስቲያን ምስክር መኾን ይጠበቅባችኋል

በቀጣዩ ዓመት የቅድስት ሥላሴ ኮሌጅ ወደ ሙሉ ዩኒቨርስቲ ይሸጋገራል የሥርዓተ ትምህርቱና የዩኒቨርስቲ ኮሌጆች አወቃቀር ጥናቱ እየተከናወነ ነው አጋዥ የዕውቀት ዘርፎች የሚበለጽጉበት ማዕከል ይኾናል /አቡነ ጢሞቴዎስ/ የማይነጥፉ የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች ምንጭ ይኾናል /አቡነ ዲዮስቆሮስ/ የዕውቀት ችሎታን ከፍ ለማድረግ እንጂ ለይስሙላ አልተደረገም/ፓትርያርኩ/ *               *               * ያለፉት ኹለት ሳምንታት፣ ለቤተ ክርስቲያናችን መንፈሳውያን ኮሌጆች፣ የደቀ መዛሙርት ምረቃ ሳምንታት ነበሩ፡፡ …
Post a comment