የአ/አበባ ሀ/ስብከት ጽ/ቤት በተሐድሶ ኑፋቄ አደጋ ውስጥ! ‘አባ’ አፈ ወርቅ ዮሐንስ በምክትል ሥራ አስኪያጅነት ተመደበ፤15 አለቆችና ጸሐፊዎችም ተዛውረዋል

በምደባው፥ የውጭ ጉዳዩ ‘አባ’ ቃለ ጽድቅ፣ ፓትርያርኩን በመማለድ ሚና ተጫውቷል በአሜሪካ ያሉት፣ ረዳት ሊቀ ጳጳሱ ብፁዕ አቡነ ሕዝቅኤል ስለማወቃቸው አጠያያቂ ኾኗል ከወሊሶ በብልሹነቱ ሲባረር፣ በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ በሥ/አስኪያጅነት ተመድቦ ቆይቷል በክፍለ ከተማው፣ በአጥቢያዎች የቦታ ኪራይ ሙስና፣ በእምነት ሕፀፅና በዘለፋው ይታወቃል ከጎይትኦም ቀጥሎ፣ በከፍተኛ ሓላፊነት የተቀመጠ የተሐድሶ መናፍቅ መኾኑ ነው!!! *               *         …
Post a comment