ለኤጲስ ቆጶሳት ምርጫ የቆሞሳትና መነኰሳት ጥቆማ እየተካሔደ ነው፤ የካህናትና የምእመናን መረጃና አስተያየት በእጅጉ ይፈለጋል

(መመዘኛውንና የተጠቆሙትን ቆሞሳትና መነኰሳት የስም ዝርዝር ይመልከቱ) የሚሾሙት ኤጲስ ቆጶሳት ብዛት ከ14 ‐ 16 ሲኾኑ፤ 28 ዕጩዎች ብቻ ለውድድር ይቀርባሉ ተጠቋሚዎች፣ የሚሾሙበትን ሀ/ስብከት ቋንቋ ማወቅ ከመሠረታዊ መመዘኛዎች አንዱ ኾኗል አስመራጭ ኮሚቴው በቀጣዩ ሳምንት የተጠቋሚዎችን ማንነት ማጣራት ይጀምራል፤ ተብሏል  *               *               * ከተጠቋሚዎቹ፣ ንጹሐንና ብቁዎች ያሉትን ያኽል ኑፋቄ፣ ነቀፌታና ነውር የሞላባቸውም አሉ አስመራጭ ኮሚቴውን በአማላጅ፣ በእጅ …
Post a comment