ቅዱስ ፓትርያርኩ: ምእመናን፣ የቴሌቭዥን አገልግሎቱን እንዲደግፉና እንደ ዓይን ብሌን እንዲጠብቁት ጥሪ አቀረቡ

የምእመናን ሀብትና ንብረት የኾነ የቤተ ክርስቲያኗ ልዕልና መገለጫ ነው ሃይማኖታዊ ሰብእና ያለው ጤናማ ማኅብረሰብ ለመገንባት የታሰበበት ነው በተለይ ወጣቱ፣ ትምህርተ ቤተ ክርስቲያንን በንቃት ሊከታተልበት ይገባል ደማቁን የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ሲማር ኢትዮጵያንም እዚያው ያገኛታል *               *               * ቤተ ክርስቲያናችን ለሚዲያ አገልግሎት ትኩረት መስጠቷ፥ ዐዋቂውም ኾነ ወጣቱ ትውልድ፥ ስለሃይማኖቱ እና ስለታሪኩ፣ ስለሀገሩና ስለማንነቱ፣ ስለባህሉና ስለትውፊቱ ማወቅ የሚገባውን …
Post a comment