የጋምቤላ ፕሬዝዳንት: የሀ/ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ ጵጵስና እንዲሾሙላቸው ፓትርያርኩን ጠየቁ፤ ሌላ አባት ቢመደብ ክልሉ እንደማይቀበል አስጠነቀቁ

ክልላዊ መንግሥቱ፡- “የጋምቤላ እና የደቡብ ሱዳን አህጉረ ስብከት ጳጳስ” ኾነው በአባትነት እንዲቀመጡ ጠይቋል በ2ሺሕ ካ.ሜ. መሬት መንበረ ጵጵስና እያስገነባ ሲኾን፤ የቤት መኪናም አዘጋጅቻለኹ፤ ብሏል “ሕገ መንግሥቱ እንደሚያዝ የሕዝብ ድምፅ ይከበርልን” ሲል ክልላዊ አቋም እንደኾነ ገልጧል ለ7ኛ ጊዜ መጠየቁን አስታውሶ፣ “ሌላ ጳጳስ ቢመደብ ከባሮ ቆላ ከኤርፖርት አናሳልፍም” ብሏል *** ርእሰ መስተዳደሩ ጋትሉዋክ ቱት ኮት፡- “ከአባ ተክለ …
Post a comment