የቤተ ክርስቲያናችን የ24 ሰዓት የቴሌቭዥን አገልግሎት የሙከራ ስርጭት መጀመር በፓትርያርኩ ቡራኬ ይፋ ይደረጋል

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቴሌቭዥን አገልግሎት(EOTC tv) የሙከራ ስርጭት መጀመር፣ ዛሬ፣ ሰኔ 16 ቀን 2008 ዓ.ም.፣ በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ቡራኬ ይፋ ይደረጋል፡፡ ቅዱስነታቸው፣ የሙከራ ስርጭቱን መጀመር አስመልክቶ፣ የቋሚ ሲኖዶስ አባላት፣ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፣ የጠቅላይ ጽ/ቤቱ የመምሪያ ሓላፊዎችና የብዙኃን መገናኛ ስርጭት ድርጅቱ የቦርድ አባላት በተገኙበት በጽ/ቤታቸው ለብዙኃን መገናኛ መግለጫ እንደሚሰጡ ታውቋል፡፡ የመንበረ ፓትርያርክ …
Post a comment