ሳይመረምር በፖለቲካና በጎጠኝነት የሚሾም፥ በክፉ ሥራ ይሳተፋል፤ በእግዚአብሔርም ይጠየቃል፤ በሀገረ አሜሪካ የሚስተዋለው እውነታ

“ቤተ ክርስቲያንን መጠበቅ” የሚለው የጵጵስናቸው ተቀዳሚ አደራ ተዘንግቷቸው፥ ነውር ነቀፋ፣ ኑፋቄና ክሕደት አለበት፤ እያሉ ምእመናን እየጮኹ፣ ለጩኸቱ ተገቢውን ምላሽ እንደ መስጠት በምን ታመጣላችኹ ዓይነት አካሔድ፥ ዲቁና፣ ቅስናና ኤጲስ ቆጶስነት እስከ መሾም ደርሰው ኀዘናችንን አብሰውታል። ጎጠኝነቱ፣ ከፖለቲካው አልፎ በቤተ ክርስቲያናችን ጭምር ዙፋኑን ዘርግቶ፣ የቤተ ክርስቲያኒቷ አስተምህሮ ምን ይላል፤ ሳይኾን “የእኛ ወገንና ዘር” የምንላቸው ዲያቆናት፣ ቀሳውስት፣ ጳጳሳት …
Post a comment