ፓትርያርኩ: የቤተ ክርስቲያንን ልዕልና፣ ማንነት፣ መብትና ጥቅም ለማስጠበቅ የሚቀርቡትን የሰንበት ት/ቤቶች ጥያቄዎች መመለስ ግዴታ ነው፤ አሉ

ሀገር አቀፉ የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ጉባኤ ባለ15 ነጥቦች መግለጫ በማውጣት ተጠናቀቀ ሀገር አቀፍ የፀረ ተሐድሶ ቋሚ ጉባኤ፣ በአህጉረ ስብከት ቋሚ ጉባኤያት ተወካዮች ይቋቋማል የተሐድሶ መናፍቃን የጥፋት ማስረጃዎች፣ ለቅዱስነታቸው እና ለቅዱስ ሲኖዶሱ ይቀርባሉ በየዓመቱ በበዓለ ጰራቅሊጦስ ሳምንት የሚካሔደው፣ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ሀገር አቀፍ የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ጉባኤ፣ ከሰኔ 10 እስከ 12 ቀን 2008 ዓ.ም.፣ …
Post a comment