፭ኛው ሀገር አቀፍ የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ጉባኤ ተጀመረ፤ የመ/ር ዕንቊ ባሕርይ ተከሥተ የ፳ ዓመት “ለውጥ የለሽ” አመራር ገደብ እንዲበጅለት ተጠይቋል

በየዓመቱ፣ በበዓለ ጰራቅሊጦስ ሳምንት የሚካሔደው፣ ሀገር አቀፉ የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ጉባኤ፣ አምስተኛውን ዓመታዊ መደበኛ ስብስባውን፣ ዛሬ፣ ዓርብ፣ ሰኔ 10 ቀን 2008 ዓ.ም.፣ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ፣ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳትና የጠቅላይ ጽ/ቤቱ የመምሪያ ሓላፊዎች በተገኙበት በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት አዳራሽ ጀምሯል፡፡ ዓመታዊ ጉባኤው፤ ከስትራተጅያዊ ዕቅዱ አኳያ የበጀት ዘመኑን የቁልፍ ጉዳዮች ዕቅድ ክንውኖች፣ ከማደራጃ መምሪያውና ከየአህጉረ ስብከቱ በሚቀርቡ …
Post a comment