ሰበር ዜና – ብፁዕ አቡነ ሕዝቅኤል በአዲስ አበባ ሀ/ስብከት የፓትርያርኩ ረዳት ሊቀ ጳጰስ ኾነው ተመደቡ

እስከ መጪው ዓመት ጥቅምት በዚኹ ሓላፊነታቸው ይቆያሉ የካፋ ሸካ ቤንች ማጂ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ የበላይ ሓላፊ፣ ብፁዕ አቡነ ሕዝቅኤል፣ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የፓትርያርኩ ረዳት ሊቀ ጳጳስ ኾነው ተመደቡ፡፡ የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ፣ ዛሬ፣ ግንቦት 25 ቀን 2008 ዓ.ም. ብፁዕነታቸውን የመደበው፣ በሥራ ላይ በሚገኘው ሕገ …
Post a comment