ቅ/ሲኖዶስ የእንደራሴ ምደባ ደንብ አርቃቂ ኮሚቴ ሠየመ፤ ልዩ ጸሐፊው እና የውጭ ጉዳይ መምሪያ ሓላፊው በአጭር ጊዜ እንዲነሡ አሳሰበ

ኮሚቴው፣ የሕገ ቤተ ክርስቲያኑን የአ/አበባ ሀ/ስብከት ድንጋጌዎችንም ያጠናል ከቀትር በኋላ ለአ/አበባ ሀ/ስብከት፣ የረዳት ሊቀ ጳጳስ ምርጫና ምደባ ያካሒዳል “[ልዩ ጸሐፊውን ንቡረ እድ ኤልያስ ኣብርሃን] በቅርብ ቀን አነሣዋለኹ፤” “በውጭ ጉዳይ መምሪያ ዋና ሓላፊው አባ ቃለ ጽድቅ ማስረጃ እፈልጋለኹ፡፡” /ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ/ *               *                * የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ …
Post a comment