ሰበር ዜና – የእንደራሴ ምደባ አጀንዳ የመንግሥት ታዛቢ ባለበት እንዲታይ ተወሰነ፤ ፓትርያርኩ በተቃውሟቸው እንደቀጠሉ ናቸው

ዛሬ ከቀትር በኋላ አልያም ነገ ታዛቢ ባለበት ለመቀጠል ከስምምነት ላይ ተደርሷል በእንደራሴ ምደባ ጉዳይ ለተከታታይ ሦስተኛ ቀን ውይይቱን የቀጠለው የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ፣ በፓትርያርኩ ተቃውሞ ምክንያት ከስምምነት ለመድረስ ባለመቻሉ፣ የመንግሥት ታዛቢ ባለበት ለመነጋገር ወሰነ፡፡ ፓትርያርኩ በጉዳዩ ላይ ያላቸውን የመጨረሻ አቋም እንዲያሳውቁ፣ ምልዓተ ጉባኤው በትላንቱ የቀትር በኋላ ውሎው፣ እስከ ዛሬ ጠዋት የማሰላሰያ ጊዜ ሰጥቷቸው …
Post a comment