የደ/አፍሪቃ ፍ/ቤት: አባ ጥዑመ ልሳነ አዳነን ከካቴድራሉ አገደ፤ የልዩ ጽ/ቤቱ ትእዛዝ ለአደጋ አጋልጦታል፤ ምእመናኑ ቅ/ሲኖዶስን ተማፀኑ

በማናቸውም የካቴድራሉ አገልግሎት እና አስተዳደራዊ ተግባራት ሚና አይኖራቸውም የመጋቤ ብርሃናት አባ ተክለ ያሬድ ጎርጎርዮስ ምደባ፣ በእነንቡረ እድ ኤልያስ ተሰናክሏል ያለሕጉ በታገደው ሰበካ ጉባኤ ምትክ፣ ያለደንቡ ምርጫ እንዲካሔድ ልዩ ጽ/ቤቱ አዝዟል የፍ/ቤቱን ትእዛዝ የሚጥስና በሀገሪቱ ሕግ የካቴድራሉን ህልውና ለአደጋ የሚያጋልጥ ነው ቅ/ሲኖዶስ፥ ለአንድነት የሚበጅና ሀ/ስብከቱን በሰላም የሚመራ ውሳኔ እንዲሰጥ ተጠይቋል *           …
Post a comment