የፍጹም ተኃራሚው ሣልሳዊ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ሐውልት: በቅዱስ ፓትርያርኩና በብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ይመረቃል

“እጅግ ፈታኝ በኾነ ወቅት ቤተ ክርስቲያኗን በመምራት ሓላፊነታቸውን በአግባቡ የተወጡ የቤተ ክርስቲያናችን ቅዱስ ፓትርያርክ ናቸው::”/ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ/ “ተወልጄ ያደግኹበት ቦታ ይህ ነው ብለው ከመናገር ይልቅ በፍጹም ኢትዮጵያዊነታቸው ብቻ ያምኑ ነበር፡፡ አበ ብዙኃንነትን አጉልተው በማሳየት ኹሉን እኩል በመመልከት ብቃታቸው ብዙዎችን ሲያስገርሙ የኖሩ አባት ናቸው፡፡”/ዜና ሕይወታቸው/ “ሐውልቱን ለማስጠገን ስጀምር የቅዱስነታቸውን ታሪክና ሐዋርያዊ አገልግሎት አንብቤአለኹ፤ በእውነት ትልቅ አባት …
Post a comment