ቅ/ሲኖዶስ: የፓትርያርኩን አመራር ውጤታማ በሚያደርጉ አሠራሮች ላይ መምከር ጀመረ

የመንበረ ፓትርያርኩ እንደራሴ ምደባና የጽ/ቤቱ አደረጃጀት ትኩረት ተሰጥቶታል ቅዱስ ፓትርያርኩ፥ “ሊያሠራኝ ስለማይችል አልቀበለውም” በሚል እየተቃወሙ ነው የቃለ ዓዋዲው ማሻሻያ ረቂቅ ለብዙኃን ውይይት እስከ አጥቢያ እንደሚወርድ ተጠቆመ *                *                * ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ፤ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፤ በ፫ኛ ዓመት …
Post a comment