ሕዝቡ፥ ቤተ ክርስቲያን ለችግሩ ደራሽና አለሁላችኹ ባይ ኾና ማየት ይፈልጋል፤ እሰየው የሚያሰኝ አሠራር ማረጋገጥ አለብን – ፓትርያርኩ

ሕዝበ ክርስቲያኑ፡- ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት እና ለሃይማኖት መጠበቂያ ብሎ በእምነት የሚለግሰው ገንዘብ እና ንብረት ከምዝበራ ተጠብቆ ለታለመለት ዓላማ ብቻ እንዲውል፤ መልካም አስተዳደር ሰፍኖ፤ አድልዎ፣ ጭቅጭቅ፣ ንትርክ፣ መለያየት፣ በአጠቃላይ ከሃይማኖቱ መርሕ ጋር የማይጣጣም ኋላ ቀር አሠራር እና አሰተሳሰብ ተወግዶ፣ የተስተካከለ ሥርዐትን ማየት፤ ስለ ሃይማኖት ክብር እና ህልውና ከልብ የሚቆረቆሩ፣ መልካም ሥነ ምግባርና የተስተካከለ ሰብእና ያላቸው፣ በኑሯቸው …
Post a comment