በርክበ ካህናት ቅ/ሲኖዶስ መክፈቻ ጸሎት: በጎጥና በሙስና መሾም ተወገዘ፤ ሕግ እንዲከበርና ፍትሕ እንዲሰፍን ተጠየቀ፤ “ፖሊቲካ ይውጣ፤ እውነት ይገለጥ”/ብፁዕ አቡነ እንድርያስ/

ምልዓተ ጉባኤው ከሚነጋገርባቸው አጀንዳዎች መካከል፡- የቅ/ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ እና የጠቅ/ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ምርጫ እና ምደባ በአ/አበባ ሀገረ ስብከት የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ ረዳት ሊቀ ጳጳስ ምርጫ እና ምደባ ካህናት እና ምእመናን በጥቆማ ያልተሳተፉበት የኤጲስ ቆጶሳት ምርጫ እና ሢመት ጉዳይ ሙስናንና ኑፋቄን ጨምሮ ኹለተናዊ ችግሮች የተጠኑበት የዐቢይ ኮሚቴ ሪፖርት ተጠቅሰዋል ጉበኞች እንዲወጡ፤ በዝባዦች እንዲጋለጡ፤ ምርጫ …
Post a comment