በምዕራብ አርሲ፣ በባሌ፣ በአርሲ እና በደቡብ ክልል ዞኖች የሚተዳደሩ 13 ወረዳዎች በሀገረ ስብከት ራስን የመቻል ጥያቄ አቀረቡ

ሻሸመኔን ዋና ከተማው ያደረገው የምዕራብ አርሲ ዞን ከተቋቋመ 11 ዓመታት ተቆጥረዋል የዞኑ ምእመናን፣ በአዳማ ሀገረ ስብከት ሥር መጠቃለላቸው እንግልት እያደረሰባቸው ነው ከሰኔ 2007 ዓ.ም. አንሥቶ እስከ መንበረ ፓትርያርኩ ጥያቄአቸውን ሲያቀርቡ ቆይተዋል የመልካም አስተዳደር ችግሩ፣ በአንድነት የነበሩትን የሻሸመኔን 6 አጥቢያዎች ሰላም ነስቷል ውዝግቡ ሠርግና ምላሽ የኾነላቸው አማሳኞችና የተሐድሶ መናፍቃን ጥምረት ፈጥረውበታል ዛሬ፣ ግንቦት 16 ቀን 2008 ዓ.ም.፣ …
Post a comment