ልዩ ጸሐፊ ንቡረ እድ ኤልያስ ኣብርሃ በሓላፊነታቸው እንደማይቀጥሉ በፓትርያርኩ ተነገራቸው፤ የአያሌ አባቶች እንባና እርግማን አለባቸው

ቤተ ክርስቲያንን “የተደረተች”፤ፓትርያርኩን“ብቃት የሌላቸው”፤ ጳጳሳቱን“ማይሞች እና ደደቦች” እያሉ መዝለፍ አዘውትረዋል፤ ራሳቸውን የመንግሥት ታማኝ አድርገው ስም እየጠሩና “እገሌ ደወለልኝ” እያሉ በፓትርያርኩም ላይ ጫና ሲፈጥሩ ቆይተዋል፤ “ጥላ ወጊ አለኝ፤ በጥላ ወጊ እሸበልለዋለኹ!” የሚለው ከንቱ የጥንቆላ፣ የመተት እና የመርዝ ማስፈራሪያቸውም አይዘነጋም! ምደባቸው፥ ከሹመት ቦታዎች ውጭ እንዲኾን በተደጋጋሚ ቢጠቆምም፤ በጠቅላይ ጽ/ቤቱ የድርጅት ሓላፊነት እየተፈለገላቸው ነው በበኬ ከተማ ባለ6 ፎቅ …
Post a comment