የዴር ሡልጣን ጉዳይ ከዋነኛ ተግባራችን አንዱና በየደረስንበት የምናስረዳው አጀንዳ ነው – በእስራኤል የኢትዮጵያ ኤምባሲ

“ግብፃውያን እንዳያድሱ ርስትነቱ የእነርሱ አይደለም፡፡ እኛም ከተከለከልን ማደስ ያለበት፣ መንግሥት ነው፡፡ ችግሩ የእስራኤልንም መንግሥት የሚያስነቅፍ ነው፡፡”/ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ/ “በኤምባሲው ዓመታዊ ዕቅድ ውስጥ፣ ከዋነኛ ተግባራት አንዱ ኾኖ ተቀምጦ፣ ዋና መሥሪያ ቤቱም ክትትል የሚያደርግበት ነው፡፡” /በእስራኤል የኢትዮጵያ አምባሳደር ህላዌ ዮሴፍ/ “ምንም ቢኾን መነጋገር የማይፈታው ነገር የለምና እንነጋገርበታለን፤ ጉዳዩን እንፈታዋለን፡፡”/የእስራኤሉ ፕሬዝዳንት ሩቨን ሩቭሊን/ *     …
Post a comment