በቡሌ ሆራ ገርባ ከተማ የምእመናን ደኅንነትና የእምነት ነፃነት አስጊ ኾኗል፤ በፋሲካ እርድና የሉካንዳ ንግድ በተፈጠረ ሁከት ለድብደባና ለእስር ተዳርገዋል

በአንዳንድ ባለሥልጣናት ግፊትና በተደራጀ ኃይል የጥላቻ ቅስቀሳ ይካሔድባቸዋል ጭምብል አጥልቆ፣ ገጀራ እና ጦር ይዞ ካህናትንና ምእመናንን እየመረጠ ያጠቃል የመኖርያ እና የንግድ ቤቶቻቸውን እየለየ በድንጋይ ይደበድባል፤ ዝርፊያ ይፈጽማል በጾም ሉካንዳዎችን በግድ ያስከፍታል፤ የሚዘጉቱም በፋሲካው እንዳይሠሩ ይከለክላል *                *                 * ጥንታዊውን የገርባ …
Post a comment