የቅድስት ሥላሴ ኮሌጅ: የተሐድሶ ኑፋቄ አራማጁን ተማሪ አባረረ፤“ቤተ ክርስቲያን በማታውቃቸው እንቅስቃሴዎች መገኘቱ ተረጋግጧል”/ኮሌጁ/

“ፍኖተ ሕይወት ተስፋ ተሐድሶ” የተሰኘየፕሮቴስታንታዊ ድርጅት እንቅስቃሴ ተሳታፊ ነበር በድርጅቱ ምልምሎች ምረቃ፥ መቋሚያ በማደልና ከበሮ በመምታት ቀሣጢነቱን አረጋግጧል የቀን እና የማታ መርሐ ግብር ደቀ መዛሙርት በተከታታይ ማጣራቱ ንቁ ተሳትፎ አድርገዋል የተወሰደው ርምጃ ለኮሌጁ ማኅበረሰብ ይፋ አለመደረጉ አስተዳደሩን ለትችት እየዳረገው ነው መ/ር ሰሎሞን ኃ/ማርያም በጎይትኦም ያይኔ ቦታ በአስተዳደር ምክትል ዲንነት ተመድበዋል *         …
Post a comment