ሰበር ዜና – የሰንደቅ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ: ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ስለፓትርያርኩ የጻፈውን ጽሑፍ በማተሙ በጠቅ/ቤተ ክህነቱ የሕግ አገልግሎት መምሪያ ተከሠሠ

ከስም ማጥፋት ወንጀል በተጨማሪ የ100 ሺሕ ብር የፍትሐ ብሔር ክሥ አቤቱታም ቀርቧል ግንቦት 17 እና 26 ቀን በፌዴራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ቂርቆስ ምድብ ችሎት ይቀርባል የሕግ አገልግሎት መምሪያው የጉዳዩ አያያዝ እና የክሡ አቀራረብ ጥያቄ አሥነስቷል *                *                * ከጠቅላይ ቤተ ክህነቱ ምንጮች ለማረጋገጥ እንደተቻለው፤ የሰንደቅ ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል፥ ማክሰኞ፣ ግንቦት 2 ቀን 2008 ዓ.ም. በመንበረ …
Post a comment