የቀድሞው የአ/አበባ ሀ/ስብከት ሥራ አስኪያጅ: የሊቀ ማእምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ ዓምባገነናዊና አማሳኝ አመራር በቀድሞው ዋና ሓላፊ ሲፈተሽ

“ሀገረ ስብከቱ ልምድ ባለው ረዳት ሊቀ ጳጳስ የቅርብ ክትትል እና የትምህርት ዝግጅትን፣ ሞያዊ ብቃትን፣ ልምድንና መንፈሳዊነትን መሠረት አድርጎ በሚገባ በተዋቀረ የአስተዳደር ጉባኤ እስካልተመራ ድረስ፥ የሥራ ብልሽቱ እና ተበዳይ አልቃሹ እየበዛ እንደሚሔድ እርግጠኛ ነኝ፡፡”  /መልአከ ጽዮን አባ ኅሩይ ወንድ ይፍራው፤ የቀድሞው የሀ/ስብከቱ የካህናት አስተዳደር ዋና ክፍል ሓላፊ/ *          *          * የፓትርያርኩ ልዩ ሀገረ ስብከት በኾነው በአዲስ …
Post a comment