ከቦሌ መድኃኔዓለም ለየማነ ዘመንፈስ ቅዱስ እና ለኤልያስ ተጫነ በ“ስጦታ” የተበረከተላቸው 104 ሺሕ ብር እያነጋገረ ነው፤ “ሲያንስባቸው ነው”/ዋና ጸሐፊው/

“ስጦታው”፥ የካቴድራሉ መደበኛ የደመወዝ ጭማሬ መፈጸሙን ተከትሎ የተደረገ ነው ካህናቱ እና ሠራተኞቹ አለውድ በግድ ለመዋጮ ፈርመዋል፤ ካልፈረሙትም ተቆርጧል ዋና ጸሐፊው ተስፋ ማርያም ነጋሽ እና ሒሳብ ሹሙ ግርማይ ሐዲስ አስፈጽመውታል “ለምስጋና ነው” የሚሉት ዋና ጸሐፊው“መኪናም ቢሸለሙ ሲያንስባቸው ነው” ይላሉ  *** ሰበካ ጉባኤው የሥራ እና የሒሳብ ሪፖርት ሳያቀርብ እንዲወርድ ግፊት እየተደረገ ነው “ፓትርያርኩ አዘውናል” በሚል ግፊት የሚያደርጉት፥ አለቃው …
Post a comment