ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ነገ ምሽት ወደ ኢየሩሳሌም ይጓዛሉ

ጉብኝቱ÷ በእግዳት ውስጥ ላለው የዴር ሡልጣን ገዳማችን ዓለም አቀፍ ትኩረት እና ድጋፍ ለማሰባሰብ፤ ጉዳዩንም ወደፊት ለመግፋት ያግዛል፤ ተብሏል ይዞታ ካላቸው ጥንታውያን ኦርቶዶክሳውያን አብያተ ክርስቲያናት እና ሌሎች አብያተ እምነት መሪዎች ጋር እንደሚወያዩ ይጠበቃል የቀድሞውን ፓትርያርክ ሲወቅሱ የቆዩት የሀገረ ስብከቱ – ሊቀ ጳጳስ – ነበር የአኹኑ ፓትርያርክ፣ በአሳዛኝ ኹናቴ ላይ ላለው ይዞታችን መጠበቅ የሚጠቀስ ርምጃ እንዳላሳዩ ይወቀሳሉ …
Post a comment