ትንሣኤ የአሸናፊነትና የድል አድራጊነት በዓል ነው! ከሴኩላሪዝምና ግሎባላይዜሽን ከባድ ጫናዎች ሃይማኖታችንንና ዕሴቶቹን መጠበቅና ማጽናት ይገባል(ፓትርያርኩ)

የዘመናችን ትልቁ የሃይማኖት ተግዳሮት፡- ቴረሪዝም፣ ሴኩላሪዝምና ግሎባላይዜሽን፥ በማንነትና በሃይማኖት ላይ ከባድ ጫና እየፈጠሩ ነው ሃይማኖትንና የማንነት ዕሴቶችን አጽንቶ በመያዝ ካልተመከቱ በቀር ፈተናው ቀላል አይኾንም ምእመኑ ለሃይማኖቱ እንዲጋደልና ማንነቱን እንዲጠብቅ ቤተ ክርስቲያን አጥብቃ ትመክራለች +++ የሞት እና የመቃብር ምንጩ ሕገ ተፈጥሮ ሳይኾን ግብረ ኃጢአት ነው፤ የበደል ውጤት ነው አለመታዘዝ እና የተሳሳተ ምርጫ ኃጢአትን ወልዶ የሞት እና …
Post a comment