በዓለ ስቅለት እና በዓለ እግዝእትነ ሲገጣጠሙ ይሰገዳል ወይስ አይሰገድም? “በበዓለ ስቅለት እንዳይሰገድ የሚከለክል በዓል የለም፤ ሊኖርም አይችልም”

/መምህር ብርሃኑ አድማስ/ ነገሩን ከመሠረታዊው የቤተ ክርስቲያን ትውፊት እና አስተምህሮ አንጻር ማየት አለብን በቤተ ክርስቲያናችን የበዓላት አከባበር ቀኖና እና ትውፊት መሠረት በዓላት ይበላለጣሉ እጅግ የተለየ ክብር ካላቸው አራቱ የጌታችን ዐበይት በዓላት÷ በዓለ ስቅለት አንዱ ነው በስቅለት ቀርቶ በሰሙነ ሕማማት በየትኛውም ዕለት እንዳይሰገድ የሚከለክል በዓል የለም በዓለ ስቅለት፡- በፍትሐ ነገሥቱ የበዓላት ክብር ቅደም ተከተል መሠረት፣ ከጌታችን ዐበይት …
Post a comment