መናፍቁ ከፍ ያለው ቱፋ: በአሰበ ተፈሪ ያልተፈቀደ ኅቡእ ጉባኤ በማካሔድ በቁጥጥር ሥር ዋለ፤ ወደ ኮሌጁ የመመለስ ጥያቄው በፍ/ቤቱ ለ2ኛ ጊዜ ውድቅ ተደርጓል

ከፍ ያለው፥ ከ22 ኅቡእ ተሰብሳቢዎች ጋር በፖሊስ የተያዘው በመኖርያ ቤት ውስጥ ነው 5ቱ ግለሰቦች በፖሊስ ጣቢያው ተይዘው ሲገኙ፤ 17ቱ ጉዳያቸውን በውጭ ይከታተላሉ ከፍ ያለውን ጨምሮ በመኖርያ ቤቱ ባለቤትና በ5ቱ ግለሰቦች ላይ ምርመራው ቀጥሏል ፕሮቴስታንቱ የተስፋ ክሊኒክ ባለቤት ለከፍ ያለው ቱፋ ጠበቃ ለማቆም ይሯሯጣል የከፍ ያለው ቱፋን የሖቴል መስተንግዶ የሸፈነው ይኸው ፕሮቴስታንታዊ ግለሰብ ነው *       …
Post a comment