በቦሌ መድኃኔዓለም: ምዝበራ እና ለአገልግሎቱ የተሰጠው ትኩረት ካህናትን እያማረረ ምእመናንን እያሸሸ ነው፤ ለሕዳሴ ግድብ ቦንድ የተዋጣው 400ሺሕ ብር የገባበት አልታወቀም

በካቴድራሉ አስተዳደር፡- የደመወዝ ጭማሪ ለማጸደቅ 104ሺሕ ብር ለየማነ ዘመንፈስ ቅዱስና ለኤልያስ ተጫነ ተሰጥቷል ኹለት ሕንፃዎች÷ ያለሰበካ ጉባኤው ዕውቅናና ያለጨረታ ከአካባቢው ዋጋ በታች ተከራይተዋል የስፍራው ዋጋ በካሬ ከ400 – 500 ብር ቢኾንም ሕንፃዎቹ ከ54 – 120 ብር ነው የተከራዩት የሙዳየ ምጽዋት ቆጠራ ሰነዶች መኖራቸው አጠራጥሯል፤ ባንክ ለመግባቱም ማረጋገጫ የለም በካቴድራሉ አገልግሎት፡- የቀድሞውን መጋዘን ማረፊያ አድርገው የሚኖሩት …
Post a comment